የመዳኔ ነገር /YEMEDANE NEGER/ YOSEF KASSA /JOSSY KASSA/NEW VIDEO 2021

ዘማሪ ዮሴፍ ካሳ ነኝ እንኳን ወደ ቻናሌ መጣችሁ :: የተለያየ ቪድዮም እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ አድርጉት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ::
በምንም አይነት ሀይማኖት ውስጥ ያላችሁ ይህንንመዝሙር የምትሰሙ ሁሉ አንድ የምስራች አለኝ:- 👇

በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።ዮሀንስ ወንጌል 3:16

እወዳችሗለሁ ተባረኩልኝ::